• እንኳን በደኅና መጡ !

   በእንተ ሢመተ ኤጲስ ቆጰሳት

   በመ/ር  እንዳልካቸው ንዋይ ክህነት “ተክህነ” ከሚለው የግዕዝ ግሥ የወጣ ቃል ሲሆን ትርጓሜውም አገለገለ ተሾመ መንፈሳዊ ሥልጣን ተቀበለ ማለት ነው፡፡በአጠቃላይ ዘይቤያዊ ትርጉሙ አገልግሎት ማለት ሲሆን በምሥጢር ለሹመት መመረጥን ያመለክታል፡፡ ካህን ማለትም በቁሙ ሲተረጎም ቄስ ጳጳስ የእግዚአብሔር አገልጋይ የሕዝብ መሪ አስተማሪ መንፈሳዊ አባት ማለት ነው፡፡ ክህነት እግዚአብሔር ለሰው ከሰጠው ሀብት አንዱና ዋናው ነው፡፡ ክህነት ከእግዚአብሔር የሚገኝ […]

ከቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት የተላለፈ መልእክት

የቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት መልእክት በብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ (ዶ/ር) የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የኒውዮርክ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፤ እንዲሁም በብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅና የባህርዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የተላለፈ ሲሆን ፣ በመልእክቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በማያወቀውና ሕገ ቤተ ክርስቲያንን ባልጠበቀ መንገድ በእነ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የተሰጠውን ሕገ […]

የሚዛን ቴፒ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ ቢሮ መታሸጉ ተገለጸ።

በነ ‘አባ’ ሳዊሮስ ሕገ ወጥ ሹመት ኤጲስ ቆጶስ ሆነው የተሾሙት የሚዛን ቴፒ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ አባ ሚካኤል ገብረ ማርያም ቢሮ መታሸጉ ተገልጿል። በትናንትናው ዕለት የሿሚዎቹን ጳጳሳት ማረፊያ ቤትን ጨምሮ የተሿሚዎች ቢሮዎች እየታሸጉ መሆኑን መግለጻችን ይታወሳል። @Mahibere Kidusan – ማኅበረ ቅዱሳን ዋናው ማዕከል

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን